2 አመት ሙሉ በስደት ላይ ነበርኩ እና በአሁን ሰዓት 500,000 ሺ ብር አለኝ እና ሀገሬ ላይ መጥቼ የራሴ ስራ እየሰራው ወገኔንም ራስሴንም መጥቀም ፈልጋለው እና ኢትዮጵያ ውስጥ ብትሰሪያቸውው ያዋጣሻል ምትሉኝን የBusiness ሀሳቦች ጠቁሙኝ እባካቹ?
Mar 12, 2021Batemchi nw yemishaleshi ye ageritu huneta betami yemiyascheger huneta nw yalew
Mar 12, 2021