Anonymous
#health
ይሄ ጥያቄ ለጤና ባለሙያዎች ነው ሆዱን ወይ ራሱን አሞት ለሄደ ሰው 10ላብራቶሪ ምርመራ ለምን ታዛላችሁ, ቢያንስ በሁለት ወይ ሶስት ማወቅ አይቻልም 😭😭😭??? ነው ለብር ብላችሁ ነው??? እንደዚህ ከሆነ ሁሉም ማከም ይቻላል ብዬ አስባለሁ. ሁላችሁም አስተያየት ስጡበት
Mar 12, 20216 engagements
ይሄ ጥያቄ ለጤና ባለሙያዎች ነው ሆዱን ወይ ራሱን አሞት ለሄደ ሰው 10ላብራቶሪ ምርመራ ለምን ታዛላችሁ, ቢያንስ በሁለት ወይ ሶስት ማወቅ አይቻልም 😭😭😭??? ነው ለብር ብላችሁ ነው??? እንደዚህ ከሆነ ሁሉም ማከም ይቻላል ብዬ አስባለሁ. ሁላችሁም አስተያየት ስጡበት
Mar 12, 2021ለብር ብለው ሚያረጉ ሊኖሩ ይችላሉ እሱን አላውቅም, ነገር ግን ራስ ህመም እና የሆድ ህመም ሊያመጡ የሚችሉ ሺ በሽታዎች አሉ ስለዚህ ትክክለኛውን Diagnosis ለመስጠት laboratory request ያስፈልጋል ብዙ ላብራቶሪ በተሰራልህ ቁጥር more close and specific ትሆናለህ for the cause of the disease. Thank you
Mar 12, 2021And and hospital birr lembelat and they make it so obvious🤦🏽♀and and gn real cause lemawek nw
Mar 12, 2021