ሰላም, የሰው እድሜ የሚቆጠረው ከተወለደበት ቀን ጀምሮ ነው ወይስ 1 አመት ልደቱን ካከበረበት ቀን ጀምሮ? ለምሳሌ በ1990 የተወለደ ሰው አሁን በ2013 23 አመቱ ነው ወይስ 22? 23 ከሆነ ከተወለደበት ቀን አንስቶ ነው የተቆጠረው ፤ 22 ከሆነ ደግሞ አንድኛ አመቱን ከያዘበት ግዜ ጀምሮ ነው? የቱ ነው ትክክለኛ አቆጣጠር?
Mar 11, 2021Keteweledebet ken jemro new yemikoterew Le setoch sihon gn yleyal akotateru😁😁
Mar 12, 2021