If Im not mistaken, today is the day Ahmed Ibn Ibrahim Al Gehazi (አህመድ ግራኝ) defeated Emperor ልብነ ድንግል, and while thinking of this, a question popped into my mind ለምን ግን እሱ እንደ ኢትዮጵያዊ ንጉስ አይቆጠርም? እሱ ሲያስተዳድር የነበረው ቦታ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው so technically ከኢትዮጵያ ነገስታት መካከል መቆጠር የነበረበት አይመስላችሁም? Or even በወረራ ራሱ እንሂድ ከተባለ እንደ ethiopianist ነገስታት ወራሪ የለም ምክንያቱም አንዱ ከቋራ ተነስቶ ሁሉን መቆጣጠር ጥሯል ፣ አንዱ ከሸዋ ተነስቶ ቀጠናውን ይዟል ለዛ ሁሉ ወራሪ ናቸው። so አንዱን ወራሪ የኢትዮጵያዊ ሁሉ አባትና ቁንጮ ተደርጎ እየታየ አንዱን ደሞ እንደወራሪ ብቻ ማየት አለብን ትላላችሁ?
Mar 11, 2021Beza lay, if the question is, why is he not regarded as a King, then okay. Gin we can't regard him as a father figure since he commited countless atrocities on Orthodoxes. Orthodox population went almost extinct during his time. He looted countless treasures from churches, idk for Muslims, but it's hard to tell Orthodoxes to regard that man with respect.
Mar 11, 2021