be Matiwos 15:24 lay eyesus ene yetelakut le tefut ye esrael hzboch bcha new blual .... Esunm yalew israel akababai lemtnor set new endiyadnat steyk ..ena endet new enante emtamelkut even lesua endeza blo melsolat?!
Mar 11, 2021ምሥጢሩን ከአባቶች መጠየቅ ተገቢ ነው ግን እስራኤል ዘሥጋ የተባሉት በምድረ እስራኤል የሚኖሩ ሕዝቦች ሲሆኑ እስራኤል ዘነፍስ የተባልን ግን ሁላችን ክርስቲያኖች ናቸው ..... ሊያድን የመጣውም ክርስቲያኖችን ብቻ አይደለም መላውን የዓለም ሕዝብ እንጂ ስሙም መድኃኔዓለም ነው የዓለም መድኃኒት ነውና
Mar 11, 2021