Eritrea 1557The Ottoman empire madeEritrea one of its colonies and colonised it for 300 years.1882-1941Italians colonisedEritrea1941-1952The British rule over Eritrea1952-1962The UN forcedEritreafederation with Ethiopia by the Resolution 390-A(V) ከዛግዌ ስርወ መንግስት መውደቅ ብሇላ ። ብዙ አመታት በተለያዩ አገዛዝ ስርአቶች ውስጥ ነው የነበሩት ። ከዘመነ መሳፍት በፊት እራሱ በኦቶማን ቱርክ አገዛዝ ውስጥ ነው የነበሩት ሚኒሊክ ከመንገሱ በፊትም ማለት ነው .......ስለዚ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር በባህል እና ጥንታዊ ታሪክ ውጭ ከኢትዮጵያ ጋር አንድ የሚያደርጋት የዘመናዊ ኢትዮጰያ ታሪክ የላትም ....ለማለት የፈለኩት ከ1952 በፊት እራሱ ከኢትዮጵያ የተለየች እራሷን የቻለች ግዛት ነበረች
Mar 12, 2021