Anonymous
#technology
ዩቲብ ትላንት ያወጣው ህግ አለ ከTax ጋር የተገናኘ እና ግልጽ አልሆነልኝም ግልጽ የሆነለት ካለ እነዚህን ጥያቄዎች ይመልስልኝ👇 1. የTax Info ከየት ነው ማገኘው? 2. ይሄንን ፎርም ካልሞላው ገንዘቤ ይላክልኛል ወይ? 3. ባልሞላ ምን ይፈጠራል?
Mar 10, 20212 engagements
ዩቲብ ትላንት ያወጣው ህግ አለ ከTax ጋር የተገናኘ እና ግልጽ አልሆነልኝም ግልጽ የሆነለት ካለ እነዚህን ጥያቄዎች ይመልስልኝ👇 1. የTax Info ከየት ነው ማገኘው? 2. ይሄንን ፎርም ካልሞላው ገንዘቤ ይላክልኛል ወይ? 3. ባልሞላ ምን ይፈጠራል?
Mar 10, 2021🔻ዩቲዩብ (AdSense) Tax የተባለ ህግ በአሜሪካን ብቻ እንደሚሰራ ብዙ ዩቲዩበሮች ታቃላቹ ብዬ አስባለው። እና አሁን ሁሉም ሀገር ላይ ተግባራዊ እንዲሁን YouTube አሳውቆል። ሞኒታይዝ የሆኑ ዩቱበሮችን አስመልክቶ ማለት ነው። 🔻ይህ ህግ ብዙ ዩቲዩበሮችን አስደንግጦ ነበር። ሆኖም ይህንን Tax የሚባል ህግ መሙላት ግዴታ ነው። ⚠️Tax ምንድነው እና ባንሞላስ ቻናላችን ላይ ምን ጉዳት ያመጣል ‼️ 🔻ይህ አዲሱ ህግ Tax የተባለው ከዚህ በፊት አሜሪካን ላይ ብቻ ነበር እየሰራ የነበርው ነገር ግን አሁን ሁሉም ሀገሮች ላይ ተፈፃሚ እየሆነ ነው። 🔻Tax የተባለውን ህግ ሞኒታይዝ የሆናቹ ዩቲዩበሮች ካልሞላቹ በየወሩ ከሚላክላቹ ክፍያ ላይ 24% ተቀናሽ ይደርጋል። 🔻ሞኒታይዝ የሆናቹ ዩቲዩበሮች ይህንን ለመሞላት 1 ወር ከ15 ቀን አከባቢ ያክል ጊዜ አላቹ። AdSense ላይ ነው የምትሞሉት።
Mar 11, 2021https://www.facebook.com/363902217152782/posts/1589553101254348/
Mar 10, 2021