የማትሪክ መልስ በግሩፕ ሚለቀቅበት ግሩፕ ጠቁሙኝ
Mar 09, 2021@matricc
Mar 10, 2021የማትሪክ መልስ በግሩፕ ሚለቀቅበት ግሩፕ ጠቁሙኝ
Mar 09, 2021@matricc
Mar 10, 2021group teserzale
Mar 10, 2021የ2ተኛው ቀን የ12ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ ተሰጥቷል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ትላንት የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ/ም መጀመሩ ይታወቃል። በዛሬው ዕለት የ2ኛው ቀን ፈተና በመላ ሀገሪቱ ሲሰጥ ውሏል። ከፈተናው ሂደት ጋር በተያያዘ የተለያዩ አስተያየቶች ከተማሪዎች እና ከተማሪ ወላጆች እያደረሱን ይገኛሉ። አንዳንድ ተማሪዎች ስልክ ይዞ የመገኘትም ነገር እንደነበረ ተፈታኞች ለቲክቫህ እያሳወቁ ነው። በተለያዩ የቴሌግራም ግሩፖች ላይ ሞባይል ስልክ ይዘው የሚገቡ ተማሪዎች ፈተናውን በማንሳት እያሰረጩ እንደሆነና ይህንንም የሚገልፅ በቂ ማስረጃ እንዳላቸው የተማሪ ወላጆች እንዲሁም ተፈታኞች እየገለፁ ነው። እኛም ጉዳዩ ለትምህርት ሚኒስቴር አካላት ለማሳወቅ ጥረት አድርገናል። በቀጣይ ቀናት ፈተናዎች በሞባይል ስልክ ዙሪያ ከፍተኛ ቁጥጥር እንዲደረግ እያሳሰቡ ነው። ባደረግነው ማጣራት ፈተና ይሰራጭባቸዋል ከተባሉት እንዲሁም ቴሌግራም ላይ ካየናቸው ግሩፖች አንደኛው ሙሉ በሙሉ ሲጠፋ ፣ አንደኛው ግሩፕ ስሙ ተቀይሯል ፤ ሌላኛው ደግሞ በውስጡ የነበሩት መልዕክቶች ጠፍተዋል። ተማሪዎች እንዲሁም የተማሪ ወላጆች ስለሁለቱ ቀናት ስለነበረው የፈተና ሂደት በተመለከተ በአስተያየት መስጫው ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ። @tikvahethiopia
Mar 10, 2021The group is called a brain it works without the internet u read and it helps but i don't think you did that so Egziabher yerdak 🙏🙏🙏🙏 🤔🤔🤔🤔✍✍✍✍
Mar 10, 2021Code65 chemistry lelakelh
Mar 10, 2021Yes please 😳
Mar 10, 2021🤣🤣🤣🤣🤣dead
Mar 10, 2021🎯 ገራሚ የቦት ቻናል LINK : @bots_hub ✌️
Mar 10, 2021@grade_12
Mar 10, 2021Some where
Mar 10, 2021