የኩላሊት በሽተኛ ነኝ እና ከታመምኩ አመት ሊሆነኝ ነው እና ዶክተሮቹን ሳናግራቸው ጊዜ የለክም በጊዜ ንቅለ ተከላ ካላረክ አሉኝ ያን ማረግ ደግሞ በእኔ የገንዘብ አቅም ማይታሰብ ነው እና እባካቹ ጊዜዬን ማራዝምበት ወይም ገንዘብ ማገኝበትን መንገድ ንገሩኝ እባካቹ?(በተለይ ዶክተሮች)
Mar 09, 2021ያለህ ዕድል ወገንህን መጠየቅ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አይጨክንብህም ደፈር ብለህ ጠይቅ ፈጣሪ ይማርህ
Mar 09, 2021