ሰዎች ድሮ 8ተኛ ክፍል እያለው በጣም የምወዳት ልጅ ነበረች።አብራኝ ነበር የምትቀመጠው እና እሷም ለኔ ስሜት የነበራት ይመስለኛል። ከዛ 9ነኛ ክፍል ስንገባ ወደ አዲስአበባ ሄደች። ግን እዛ ከሄደች በኋላ ስልክ ትደውልልኝ ነበር። ሁሌ እሷ ነበረች የምትደውልልኝ እኔ አንድም ቀን እንኳን ደውዬላት አላቅም ነበር። ከዛ 10 ስገባ በTG ማውራት ጀመርን። ግን ሁሌም ቢሆን እኔ ነበርኩ የማናግራት Text ስልክላት ራሱ ቶሎ አትመልስልኝም። እያስደበርኳት መስሎኝ ማውራት ተውኩ። ቢሆንም ግን አልቻልኩም በድጋሚ ማናገር ጀመርኩ። እሷ ግን እንደድሮው አታወራኝም። ምን ላርግ እንደምወዳት ልንገራት ወይስ....... እስኪ ሀሳባችሁን ንገሩኝ🙏
Mar 09, 2021Andand sew chat mareg laywed yechelal so eski be silk eyedewelk anagrat yaw hul Ken sayhon alfo alfo keza kes bekes endemetwedat tinegratalek
Mar 09, 2021