እንዴት የራሴን youtube channel ከፍቼ ብር ማግኘት ችላለሁ
Mar 09, 2021ቻናሉ 1000 ሰብስክራይብ እንዲሁም 4000 የእይታ ሰአት በአመት ያስፈልገዋል ለምሳሌ መጋቢት 3 2013 -እስከ መጋቢት 2 2014 ድረስ ነው የሚቆጠረው ልክ መጋቢት 3 2014 ሲሆን ከመጋቢት 4 2013 ጀምሮ ያለው ነው የሚቆጠረው በቀላሉ ላለፉት 365 ቀናት የሰራኸው ነው የሚቆጠረው።
Mar 11, 2021