sup guys I'm Orthodox so ande sew koy lemn yetsomal erob ena arbe yehun lelam becha 1 Orthodox lmn endemitsom negerugn acher axegabi mels setugn pls atashufu
Mar 08, 2021ለ ሰራህው ሀጥያት ይቅር እንዲልህ ነው
Mar 09, 2021sup guys I'm Orthodox so ande sew koy lemn yetsomal erob ena arbe yehun lelam becha 1 Orthodox lmn endemitsom negerugn acher axegabi mels setugn pls atashufu
Mar 08, 2021ለ ሰራህው ሀጥያት ይቅር እንዲልህ ነው
Mar 09, 2021ጾም ማለት ሰውን ከምግብ መከልከል ነው፡፡ (ፍትሃ ነገስት አንቀፅ.15) “ጾምሰ ተከልኦተ ብዕሊ ዕምመብልዕ በጊዜ እውቅ” ጾም ማለት በታወቀው ዕለት በታወቀው ሰዓት ሰው ከምግብ የሚከለከለው መከልከል ነው፡፡ መብል መጠጥ የኀጢአት መሠረት ነው በመብል ምክንያት ሞት በሰው ልጆች ላይ መጣ “ይችን ዕፀ በለስ ብትበሉ ሞትን ትሞታላችሁ” ዘፍ.2፥17 ጾም ማለት ሰውነት ከሚፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ መከልከል ለሰውነት የሚያምረውን የሚያስጐመዥውን ነገር መተው ማለት ነው። መብል መጠጥ ከልክ ሲያልፍ ከተዘወተረም ከእግዚአብሔር ይለያል፤ “ያዕቆብ በላ ጠገበ ወፈረ ገዘፈ ደነደነ ፈጣሪው እግዚአብሔርን ተወ ሕይወቱ ከእግዚአብሔር ተለየ” ዘዳ.32፥15-17 “የእግዚአብሔር መንግሥት መብልና መጠጥን አትሰብክም” ሮሜ.14፥16፣ 1ቆሮ.8፥8-13 “ዛሬ የሚራቡ የሚጠሙ ብፁአን ናቸው ይጠግባሉና ማቴ.5፥6 ጾም የሥጋ መቅጫ ነው፤ “ነፍሴን /ሰውነቴን/ በጾም ቀጣኋት መዝ.68፥10 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን ጾም የጾመው ለአብነት፣ ለማስተማር፣ ለአርዓያ ነው፡፡ በዚህ ታላቅ ጾም ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ፣ ከሰው የሥጋ ጠባይ የሚመጣ ስስትና ፍቅረ ንዋይ ድል የተነሱበት ነው፡፡ እኛም ይህን እያሰብን በተለያየ መንገድ የሚመጣብንን ፈተና ለማራቅ ከዚህ ታላቅ ጾም በረከት እንድናገኝ እንጾማለን፡፡ ጸልዮ ጸልዩ፣ ጾሞ ጹሙ ብሎናል፡፡ ማቴ.6-16፡፡ ስለዚህም ትእዛዙን ለማክበር እንጾማለን፡፡ አዳምና ሔዋን ከገነት የተባረሩት ለውርደት ሞት ለሲዖል ባርነት የበቁት በመብል ምክንያት ነው፡፡ በመብል ምክንያት የሞተውን የሰው ልጅ ጌታችን በፈቃዱ በፈጸመው ጾም ካሰው፤ መንፈሳዊ ረሃብን በረሃቡ ካሰለት፡፡ ስለዚህም የካሳ ጾም ተባለ...🙏
Mar 09, 2021bexam nw mamesegenew ewent emefelgewn negr nw yenegershign amesegenalew
Mar 09, 2021“ይህ ወገን በጸሎትና በጦም ካልሆነ በምንም ሊወጣ አይችልም አላቸው።” — ማርቆስ 9፥29 “በመጦም፥ በንጽህና፥ በእውቀት፥ በትዕግሥት፥ በቸርነት፥ በመንፈስ ቅዱስ፥ ግብዝነት በሌለው ፍቅር፥ በእውነት ቃል፥” — 2ኛ ቆሮ 6፥6 “ይህ ዓይነት ግን ከጸሎትና ከጦም በቀር አይወጣም አላቸው።” — ማቴዎስ 17፥21 ፆም እጅግ ብዙ መንፈሳዊ ጥቅሞች አሉት የስጋን ፍላጎት በመተው ነፍስን ለእግዚአብሔር ማስገዛት ነው
Mar 09, 2021Yhewlh boche Erob jesus yeteyazebet arb demo yetesekelebet slehone nw Gn Bible lay yelem
Mar 09, 2021ሥጋችን በነድፍሳችን ላይ እንዳይበረታ ከአምላክ ፈቃድ ላለመውጣት ጾም አስፈላጊ ነው ጾም ለሥጋ ልጓም ነው ለነፍስም ጉልበት የሚሰጣት ነው
Mar 09, 2021Erob ena arb yemntsomew krstos erob ken teyaze arb ken tesekele so yesewn lj yemiyadnew tsomna tselot new slezi ledhnetachn entsomalen skletun bemaseb
Mar 09, 2021Getachin iyesus chrstos tetemko tetemeku alen tsomo tsumu alen wedon tewadedu alen tsom malet seyitann masafer malet nw hopefully ur not orthodox or pente guadegna aleh
Mar 09, 2021Erob ena arbe bezu sewoch lemen endemetsomu aykum gn wanegnaw meknyat erob egzhbiher yetferedebet ken slehone arbe demo yetsekelebet slehone nw esun lemaseb nw yementsomew enam lemedan
Mar 09, 2021