Anonymous
#education
hey .... Ik its too soon to say this ግን የ12ኛ ክፍል ውጤት እስኪለቀቅ እስከ መች የሚቆይ ይመስላችኋል? ድሮ ይቆይ የነበረው የ10ኛም የ12ኛ ፈተና ይታረም ስለነበር ነው አሁን ግን የ12 ብቻ ስለሆነ ወደ ዩኒቨርስቲም ቶሎ ለመላክ በጣም ይፈጥናል ወር ቢፈጅ ነው ስላሉኝ ነው::
Mar 08, 20218 engagements
hey .... Ik its too soon to say this ግን የ12ኛ ክፍል ውጤት እስኪለቀቅ እስከ መች የሚቆይ ይመስላችኋል? ድሮ ይቆይ የነበረው የ10ኛም የ12ኛ ፈተና ይታረም ስለነበር ነው አሁን ግን የ12 ብቻ ስለሆነ ወደ ዩኒቨርስቲም ቶሎ ለመላክ በጣም ይፈጥናል ወር ቢፈጅ ነው ስላሉኝ ነው::
Mar 08, 2021Wetet be 15 kn ylekekal mnamn silu nbr
Mar 08, 2021Wetet eskilekekes?
Mar 08, 2021Betam meften silalabet be #1 month wust yatenakikalu...✌️
Mar 09, 2021I know it was extra extended ye last year result gn ....it took them around 3 month wtet lemelkek ye grade 10 result lemelkek ....so realstic enhun ketebale i dont think in 15 days in a month milekek aymeslegnm
Mar 09, 2021Thank u
Mar 09, 2021ከማሽን በተጨማሪ የሰው ሀይል ተዘጋጅቷል ፈተናውን የሚያርም ሲባል ሰምቻለው
Mar 08, 20212 month
Mar 08, 2021በወር ውስጥ ያልቃል ምናልባት ሃርድ ኮፒ ቢቆይ ነው
Mar 08, 2021