Anonymous
#technology
ሰላም የእኔ ጥያቄ ስልኬን ቻርጅ ሰክቸው እተኛ ነበር እንዲሁም አንድ ጊዜ ውሀ ውስጥ ገብቶብኝ ነበር ከዛ ወዲያው አወጣሁት ለጊዜው ምንም አልሆነም ነበር ከትንሽ ጊዜ በኋላ ግን ስልኬ መጋል እንዲሁም ባትሪው ቶሎ ቶሎ መማለቅ ጀመረ ይሆን ያደረገው ቻርጅ ሰክቸ ማደሬ ነው ወይስ ውሀ ውስጥ ገብቶ ስለነበር ነው መፍትሄውስ ምንድነው
Mar 08, 20216 engagements