Hey Does tiktok pays if so per Wat subscribers or likes n how much and I would appreciate if u tell me bout YouTube payment too🙏🏽
Mar 08, 2021ቲክቶክ 10ሺ ፎሎወር ካለህ በላይክህ እና በታየለህ መጠን ይከፍልሀል 1ሺ እይታ 0.50 ሳንቲም መሰለኝ ዩቲዩብ ደግሞ 1ሺ ሰብስክራይብ እና 400ሺ ደቂቃ ሲታይልህ በወር ይከፍልሀል ይሄ የሚሆነው ደሞ በምትለቀው ቪዲዮ ውስጥ የ5 ሰከንድ ማስታወቂያ ይለቃል(አሁን ገዜው ከፍ ሊል ይችላል የማስታወቂያው) እና ሰዎች ያችን ማስታወቂያ ባዩልህ ቁጥር ብር ይከፈልሀል 😊
Mar 08, 2021