Assume this channel as school Ena man mn aynet temari yemeslachuhal 😃🧐
Mar 07, 2021This answer has nothing to do with the question it has something to do with it for real but የመልካም ምኞት መግለጫ ነገ ለሚጀመረው ለ 12+ኛ ክፍሎች ተፈታኞች ፈጣሪ⤵️ 🎊ፈተናውን በሰላም ጀምራችሁ በሰላም ያስጨርሳችሁ። 🎊እጃችሁን ወደ መልሱ ያቅናላችሁ☺። 🎊ያጠናችሁት አይጥፋባችሁ። 🎊ተፈትናችሁ መልካም ውጤት ያሳያችሁ። ።።።። መልካም ፈተና ።።።።
Mar 07, 2021