Anonymous
#other
Esti sle የገበየሁ yetegeteme ግጥም kalachu lakulgn pls
Mar 06, 20213 engagements
Esti sle የገበየሁ yetegeteme ግጥም kalachu lakulgn pls
Mar 06, 2021ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ
Mar 06, 2021ልጅ ሚካኤል ሀገር የሚለውን ዘፈን ስማ
Mar 06, 2021የአድዋን ስላሴ ጠላት አረከሰው ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው
Mar 06, 2021