ፍቅረኛ አለችኝ የማጨስ🚬 ሱስ አለባት እና ከእስዋ ጋር አብሮ የሚያጨስ ልጅ አለ እሱን ከኔ ቀድማ የምታቀው ቢያንስ በቀን 1 ወይም 2 ታገኘዋለች እኔ ፍቅረኛዋ ሆኜ ደውላ አታገኘኝም ሁሌ እኔ እንዳገኛት ነው የምትፈልገው ለሱ ግን ሲሆን ለማጨስ በሚል ሰበብ ደውላ ታገኘዋለች ምን ላርግ🤔 ምክራችሁ ያስፈልገኛል🙏
Mar 05, 2021Are you ok with a girl who smokes?
Mar 06, 2021