ሰላም ሰዎች ሁልጊዜ ግራ ሚጋበኝ ነገር አለ እስካሁን ድረስ ለማንም አልጠየኩም ፈጣሪ ሁሉን ነገር የመድረግ አቅም አለው ይሄ ማለት ጥሩም እንድንሰራ መጥፎም እንድንሰራ የማድረግ አቅም አለው እንዲሁም ሁሉ ነገር ቀድሞ የተፃፈ ነገር ነው ልክ እንደ ልብ ወለድ እኛ ደግሞ እንደ ገፀ ባህሪ ነን። 1) so ይህ ሆኖ ሰለ ሰዎችን መቅጣት ( in hell ) እና መሸለም ( in heaven ) God is ፍትሀዊ ነው ከሚለው ጋር አይፃራርም? አስቡት Romeo በፊልሙ ላይ አልሞትም ቢል ከመሞት የሚድንበት ምንም መንገድ የለውም የፊልሙ ደራሲ እስካልቀያረው ድረስ እንዲሁም አንድ መጥፉ ገፀ ባህሪ የሚለበሰው ባህሪ ፈልጎት ሳይሆን ስለተሰጠው ብቻ ነው act ሚያደርገው 2) የሰው ልጅ እና የፈጣሪ ግንኙነት ይህ አይደለም ካለቹኝ እና የሰው ልጅ free will አለው ከተባለ ደግሞ ፈጣሪ ሁሉን የማድረግ አቅም አለው ከሚለው ጋር አይፃራርም? ማለት እኔ ሰው ብገድል በራሴ ፍለጎት ነው (free will )የደረኩት ከተባለ የፈጣሪ የበላይነት fail አድርግ ማለት ነው አይ የፈጣሪ ፍቃድ ነው ከተባለ ደግሞ የኔ በወንጀሉ መቀጣት fair ነው? አስቡት እንኳን ሩህሩህ አዛኝ የሚበለው ጌታ ይቅርና የሰው ልጅ እራሱ ይህን አያደርግም for example አንድ manager እራሱ እንዲሰራ በዘዛው ስህተት ሰራትኞቹን አያበርርም So pls tell me in polite way I know this question is asked thousand times but I want to told me in clear way #Science If any one have origin book ( by Dan brown) by pdf pls send me here also book that have details information about Darwin theory both positive way or in negative way
Mar 05, 20211) እግዚአብሔር ነፃ ፍቃድ ስትታዋል ለሰው ልጅ ከመፍጠሩ ጀምሮ ። አዳም እና ሄዋን ተገደው አለበረም እፀ በለስን የበሉት ግን እግዚያብሔር እደትበሉ ቡላቸው ነበር። ማድረግ የሚገባን መፃሐፉ ቅዱስ ላይ ተቀምጦል እና ብናጠፋ እንኳን ንስሃ ገብተን መመለስ እንችላለን :: ይሆን እካደርግን የእግዝያብሔር መንግስት እንወርሳለን። it is all up to us. 2) demo common misconception ale demo tsefolenale yemibale neger. ምንም የተፃፈ ነገር የለም አንድ ቦታ ወይም አንድ ነገር ላይ ምንደርሰው በራሳችን ምርጫዎች ነው። ግን እግዝአብሔር ምን እንደ ምንመርጥ ያቃል ምክንያቱም እሱ በግዜ እና ቦታ ያልተገደበ ስለሆነ :: ወደ እሱ እንድንመጣ የተለያዩ እድሎች : መንገዶች ያሳየናል ሴጣንም በዛው ልክ ሊያሳሳተን ይሞክራል :: ስለዚህ እራሳችን በፀሎት እና በመፆም ወደ እግዝአብሔር መጠጋት በእሱ ባሳየን መንገድ መሄድ ነ ው፡ ፡
Mar 05, 2021