where is the world is going on ህዝቡ እኮ ግን ቆም ብሎ ማሰብ አቅቶታል corona የሚባል በሽታ መጣ ብለው ህዝቡን ካስፈራሩት በሗላ ህዝቡ አኗኗሩ ተቀየረ በዓል ሲመጣ እራሱ በጉጉት ነበር የምንጠብቀው አሁን ግን ምንም አይመስልም በጣም ነው የሚያስጠላው እድሜ ለ illuminati ይጫወቱብናል እድሜያቸው ይጠር የህዝቡን ማህበራዊ ኑሮ አጠፉት። እናንተስ እንዴት ይዟችሗል?
Mar 05, 2021Corona ena illuminati mn agenagnew 😁
Mar 05, 2021