Anonymous
#religion
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ፡፡ እቺን ጥያቄ መልሱልኝ እስቱ አንድ ሚስት ወይም ባል አግብቶ መኖር እየተቻለ ለምንድን ነው ምቀያይሩት ፈጣሪ እራሱ ሚጠላው ነገር እንደሆነ እያወቃቹ ዝምብሎ ካገኛችሁት ሰው ገር ታረጋላቹ የተወሰነ ደስታ ሊሰጣቹ ይችላል ግን ፈጣሪ ከሚሰጠው አይበልጥም እና ለምን ዝም ብላቹ ስሜታቹ እንደነዳቹ ትጓዛላቹ መፍትሔው እግዚአብሔር ጋር አለ እኮ በተለይ የ ኢኦተቤ ተከታይ ከሆናቹ በጣም ሚገርም ህይወት መኖር ይቻላል ለምን ዝም ብላቹ ስሜታቹ እንደነዳቹ ትጓዛላቹ እና ለምንድን ነው ፈጣሪ ማይወደውን ነገር ምናደረገው አንደሚጎዳን እያወቅን??
Mar 05, 20219 engagements