Could anyone pls tell me what kinds of course are given in kotebe metropolitan university? And any information about it And is architecture and other health included?
Mar 05, 2021የዩኒቨርሲቲዎች መረጃ ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች #የኔ_ዩኒቨርሲቲ _ይሄን_ይመስላል Welcome to Kotebe metropolitan university ያው እንግዲ እኛም የዩኒቨርሲቲነት ወጉ ደርሶን እናስተዋውቃችሁ:: ግቢው በጣም ጠባብ ነው:: ግን ጠበብ ብሎ አሪፍ ነገር ነው:: መምህራኖቹ አብዛኛዎቹ አሪፍ ናቸው:: በጣም ገራሚ የuniversity president & v/ president አሉን:: ልክ እንደ ልጃቸው ነው የሚያዩን:: ተማሪው እርስ በእርስ ያለው ግንኙነት ደስ የሚል ነው:: በኮስት ሼሪንግ በኢትዮጲያ ውስጥ የሚያክለው የለም (720 ብር):: ሎሎች 450 ምናምን ነው የሚከፍሉት:: አሪፍ ላውንጅ ግቢ ውስጥ አለ:: Dorm: - bad (4-6 person per dorm እንዳታስቡት) WiFi: - excellent Departments: - natural sciences 1. Computer science (only 35 students) 2. Architecture (only 30 students) 3. Teaching (most probably the rest except those 55 students) 4. ግቢው እራሱ አያውቀውም (የምሬንነው) ነግር ግን ቀጣይ health related fields ሊጨመሩ ይችላሉ የሚባል ጭምጭምታ አለ:: እውነት ይሁን ውሸት ባናውቅም:: ግን ያው social science ከ law በስተቀር ቢዝነስ related ፊልዶች ብዙ አሉ:: እናም ስትመጡ አንሶላ ብርድልብስ ብቻ ሳይሆን መምህርም ለመሆን እራሳችሁን አሳምናችሁ መምጣት አለባችሁ:: እናም ለ urban planning, land administration ምናምን አሪፍ ግቢ ነው:: ብቻ ማንነቴ ለአሁን ይቆይ (ግቢው ጠባብ ስለሆነ ሁሉም ይተዋወቃል😂) የእርስዎን ዩኒቨርሲቲ መረጃ ደግሞ በ @MYUNIVERSITYINFOBOT ላይ በድምጽ ወይም በጽሑፍ ( ፎቶዎችም ብትልኩ ይደርሰናል) ይላኩልን። #SHARE መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
Mar 05, 2021