Selam seoch endemn nachu Please ye lij michael zefenoch lyrics kalachu weym magegnibet chanal share argulign
Mar 05, 2021Lij Mikael Atgebam Alugn Lyrics አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ ባዩ ማነው በሉኝ ማየት ሰማይ እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ 2X ነኝ እያለ ምርጥ ወዳጅ የኋላ ኋላም አናዳጅ ይሰጥና መሰላል ሸርተት አርጎም ይጥላል የገነት ቁልፍ የደጁ ያለ ይመስል በእጁ የእውነት ፍርድን ያዛባ አለኝ መቼም አትገባም በሀገር አማን በደህና በወዳጅ እየቀና እንቅልፍ አጥቶ ያደረው ሲለኝ ሰማው ክሰ ሳቅ ጨዋታን አርቃቂ ከእኔ በላይ አድማቂ ባይ ነኝ በዝቶ አዋቂ ልጅ ሰው ጠፋ መራቂ አአአ ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከእሱም ብሶ እገባለው ቤተ ሰማይ ኸረረረ የእሱ ለቅሶ ይሄም ተባለ እንዴ ዮኒ አትገረምም አንተ (እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን) (እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን) አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ2X ፀጋ ክብሩን ለሸጠ ሆዱን ብሎ ለሮጠ በጥሩነት ላልፀና አያፀድቅም ብርኩና በዝቶ ባይሆን ከሳሼ ዝምታ ነው ምላሼ ምን ያረጋል ክርክር እሱ አይፈልግ ምስክር የራሱን ጉድ በኩንታል መሸከሙን ረስቶታል ሊፈርድብኝ ሲል የታል የእሱን ሃጥያት ያዩታል ለሰው ክፉ እያደባ አንቱ ሊባል በካባ ላይ ሲሄዱ ሚያድነው ልብስ ሳይሆን ልብ ነው ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከእሱም ብሶ እገባለው ቤተ ሰማይ ኸረረረ የእሱ ለቅሶ በራሱ ጉድ መከራ ተሰልፎ በተራ አይገፋ አይነቀነቅ የእሱም እንደ ተራራ እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን (ዮኒ ዮኒ ዮኒ አትገባም አንተ) ✍️ Lyrics By (Adiss Lyrics) For More Join Us @cover_musics
Apr 18, 2021