ጥያቄ PM ABIYን ለምትደግፉና ከእሱ በፊት እኔ ልሙት ለምትሉ ነፍስ ሰጪ ደጋፊዎች፣ PM Abiy Ahmed ምን አድርጎልህ/ሽ ምን ሰርቶልህ/ሽ ነው እንደዚህ ልትደግፈው/ፊው የቻልከው/ሽው? እስኪ ከስድብ ምናምን በፊት አንዴ ትንፋሽ ወሰድ አድርጋችሁ አስቡ!! እሱ ከመጣ በኋላ ባሉት 3 ተከታታይ አመታት ሀገራችን ኢትዮጵያ አይታው የማታውቀው የጭካኔ ጥግ አይታለች!! እንኳን ለማየት ለመስማት የሚሰቀጥጥ ግፍ አስተናግዳለች!! እውነት የለውጡ እንቅፋቶች ናቸው ተብለው የተፈረጁ ግን በግልፅ የማይነገሩ ማሳበብያ ሀይሎች ናቸው እንዲህ ያደረጉት ብላችሁ ታስባላችሁ? እውነት አብይን ነፃ ለማውጣት "እሱ እኮ ምንም አያውቅም" ማለት ያዋጣል? እሱን ከሁሉም ለይቶ ንፁህ ማድረጉ ያዋጣል? ሰላም ስላመጣ ከሆነ የምትደግፉት፤ ሰላም የለም!!! እኩልነት ስላመጣ ከሆነ የምትደግፉት፤ የተረኞች ጉልቤ መሆን ጨመረ እንጂ እኩልነት የለም!!! ሀይማኖታችሁና ሀይማኖቱ ስለተመሳሰለ ከሆነ የምትደግፉት፤ it is very inappropriate!!! ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስላለ ከሆነ የምትደግፉት፤ አማኝ ሆናችሁ ግን ሰይጣንም የእግዚአብሔርን ታላቅነት በአፉ ይመሰክራል የሚል ቃል በbible ካላወቃችሁ በአፍ ቃላት ድርደራ ተታላችሁ ሊሆን ይችል ይሆናል!!!! በአፍ ካመናችሁና short memory ከሌላችሁ ደግሞ እርስ በርስ የሚጋጭ የሀሰት ድርደራ በየአይነቱ ማቅረብ ይቻላል። Park ስለሰራ ከሆነ የምትደግፉት፣ ፓርክ በዚህ የኢትዮጵያ situation priority የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም!!! የሀብታም መፈንጫ እንጂ ደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ሲርበው የፓርኩን ሳር ልጋጥ ቢል እንኳን አይችልም!! So, የምትደግፉበት ጭፍን ድገፋ ምንን መሰረት ያደረገ ነው? .... ብዬ ብጠይቃችሁ ምን ይመስላችኋል? N.B:- Please አለማወቃችሁን በስድብ ልትሸፍኑ እንዳትሞክሩ!! It is just a question and anybody, who think that his logical answer will be good enough for this question, shall answer the question!!!! That's it!!!!
Mar 05, 2021Burh i appreciate ur question👏👏👏gn tewachew they sleep on their consciousness🚶
Mar 05, 2021