ሰላም ምን ብዬ እንደምጀምር አላቅም ብቻ ብዙ ያልተመለሱልኝ የህይወት ጥያቄዎች አሉኝ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ........ በቃ ስለ አፈጣጠራችን , ይሄ ሁሉ ህዝብ ምን ሊያደርግ ተፈጠረ, ከሞት በኋላ ስላለው ህይወት በቃ ብዙ ነገር ህይወት ድብልቅልቅ ብላብኛለች ....... ሰዎች በትንሽ ነገር ሲከፉ ወይ ሲደሰቱ ሳይ ከት ብዪ እስቃለው በቃ የመኖር ትርጉሙ ጠፍቶብኛል....... የኛ ህይወት ዝም ብሎ መኖር ነው መድረሻችንን አናቅም...... እና ምን እየተፈጠረ ነው ላብድ ነው እንዴ እስኪ ምከሩኝ ወዴት እየሄድኩ ነው 😭
Mar 04, 2021Esti ene mamnewn be achru lngerh Hulachininm Allah feteren yefeteren demo esun endngeza new ewnetun awkeh keladk tketaleh tkklegnawn menged keteketelk tshelemaleh ke Adem jemro leneberew hzb sle getaw yawk zend melktegna telakelet legnam Mohammed saw telakuln melktunm aderesu keziam be frd ken hulachinm baderegnew enmezenalen
Mar 04, 2021