ይሄ ጥያቄ ለትግራውያን ነው ። 1, በመጀመሪያ ያኔ በህወሓት ዘመን ኦሮሚያ ውስጥ አንድ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር የትግራይ ተወላጆች ንብረት ተቃጥሎና ተዘርፎ ከክልሉ ሲባረሩ እንደነበረ የረሳችሁ አይመስለኝም ። አባራሪውም ቄሮ ወይም የኦሮሚያ ክልል ተወላጁ መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው ። ስለዚህ ከአማራ ህዝብ በተጨማሪ የኦሮሞ ህዝብ ጠላታችሁ ነው ማለት ነው ። ወይስ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በሚለው ብሂል መሰረት ነው የኦሮሞ ህዝብ ለትግራይ ፤ የትግራይ ህዝብ ለኦሮሞ ህዝብ ተቆርቋሪ የሆነው ። ማለቴ አንድነቱን ጠልቼው ሳይሆን እንዴት ሁለት በጣም ሲጠላላ ለ27 አመት የኖረ ማህበረሰብ በአንዴ ፍቅር በፍቅር ሊሆን ይችላል። እኔ ዘረኛ ለመሆን ምናምን ሳይሆነ ድሮ ከኦሮሚያ ክልል ተጋሩ አይኖርም ሲባል ፤ ተጋሩዎችም ለኦሮሞ ህዝብ ያላቸውን ጥላቻ አይ ስለነበር ነው ። እስኪ ሀሳባችሁን አጋሩኝ ? 2, በመቀጠል ህወሓት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት ሲከፍት የአማራ ልዪ ሀይል ነው ደርሶ ያተረፈው ነገር ግን ህወሓት ያሰበው ቢሳካ ሀገራችን አሁን ላይ ምን እንደምትሆን መገመቱ አይከብድም። ከዛ ነው ድንበር ጠባቂ ወታደር ድንበሩ ትቶ ወደ ትግራይ የገባው ። ስለዚህ ለሱዳንም ሆነ ለኤርትራ ጦር ወደ ሀገሪቱ መግባት ተጠያቂው ህወሓት ነው ማለት ነው ። ነገር ግን የኤርትራ ጦር ገብቶ ለፈፀመው አፀያፊ ስራ ተጠያቂው መንግሥት ነው ። እዚ ላይም ሀሳባቹን አካፍሉኝ? 3, ለዛሬ የመጨረሻ ጥያቄዬ የሚሆነው ማይካድራ ላይ የተፈፀመው ጄኖሳይድ አቀናባሪው ህወሓት ቢሆንም ግን ጨፍጫፊው የትግራይ ወጣት ነው። ሚስት ባሏን እስክትገድል ድረስ ነው ጥላቻ የተዘራው ። ታዲያ ለዚህ ግፍ ምን ትላላችሁ የእናንተ ወንድሞች ናቸው ከ1000 በላይ ህዝብ የጨፈጨፉት? ፨በመጨረሻም አሁን ለትግራይ ህዝብ ልንደርስለት ይገባል ። እህቶቻችንንም ከዚህ አስቀያሚ ጥቃት ልንጠብቃቸው ይገባል ። የኤርትራ ጦር በአስቸኳይ ከክልሉ ሊወጣ ይገባዋል ።
Mar 04, 2021Tigrefag here. Here's my two cents on the issue. The whole alliance with Qerros is simply because of mutual benefit if the country breaks up. We all know how it used to be a few years ago. I just want to live in peace with my Ethiopian brothers and sisters man :(
Mar 04, 2021