ጥንታዊ የኢትዮጵያ ስልጣኔ እንዲጠፋ ያደረገው ምንድን ነው
Mar 03, 2021የተለዋወጡት ስርአተ መንግስታት ህዝቡን ሆዱን አስፍተው ጭንቅላቱን አጥብበው ስላሳዩት ነው ። በዚህ ብዙ ትውልድ አበላሽተናል ። ነፃነቷ ተከብሮ በኖረች ሀገር ላይ የቅኝ ተገዢ ጭንቅላት ያላቸው መሪዎችና ተሟጋች ነን ባዮች ስለሰለጠኑባት በግ እንደሚመራው የአንበሳ ሆኗል ። ለውጥ ለማምጣት ጥቂት ሰዎች በቂ ነበሩ ነገር ግን ሀገሪቱ አዋቂዋን ስለምተረሳድድ እስካሁን አለን ።
Mar 03, 2021