Arsi yemetemaru temariwoch sentegna nebere yemeretachut beteley fresh temariyoch ena sele gibiw andand neger beleugn
Mar 03, 2021Hi ATC ፥ ቻናሉን በጣም ወደነዋል👏👏👏👏👏 የአብዛኛውን ሰዉ አሰተያየት ስለግቢዎቻቸው አንብበያለው ....... ብልጥ የሸገር እና ከናዝሬት ልጆች ብዙ ግዜ ምርጫቸው ውስጥ ማይጠፋወ ARSI UNIVERSITY .....በነገራችን ላይ ግቢው 3ኛ ለ አዲስ አበባ የሚቀርብ ካምፓስ ነበር አመሰራረቱ ደሞ በፊት አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጇ ሳይሆን በፊት ማለትም አዳማ ዩኒቨርስቲ እያለ ሜዲስን ካምፓሱ ነበር ከዛም ተገነጥሎ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ተባለ ዘንድሮ ደሞ በጣም ትልቅ በሆነ ቦታ ላይ 1ST GENERATION የሆነ ግቢ አሰመርቋል እና ግቢው ህንጻ በህንጻ ነው አልኩሽ -እውነት ለመናገር ዶርም ስገባ ሁሌ HOTEL ROOM እየያዝኩ ነው ሚመስለኝ - ደብረ ብርሃን 1 ሳምንት ቆይቼ አቤት ብርድ ስል man arsi gebi ብርድ ብቻ አደለም ሰው እስከ ሻንጣው ሚወስድ ንፋስ ነው ያለው - በነገራችን ላይ ግቢው ያለው አሰላ ከተማ ውስጥ ነው በጣም ውብብብብ ከተማ ናት - ምግቡ ግን ስንገባ vegitranian ናቹ የተባልን ነው ሚመስለው therefore በሳምንት አንዴ መናመን😏 - ከሁሉም ደሰ ሚለው ነገር እኛ freshm and seniorm አንድ ነን😂😂 የግቢው የመጀመሪያዎቹ ባች ነን so No ጦጣ mnamn stuff - class room... dorm....library....cafe ሁሉም አዲስ እና ዘመናዊ እያንዳነዳቸው g+5 blaye nachw ግን አራርቀው ነው የተሰሩት አቤትትትትት የ ግቢው ስፋት 2 ቀበሌ በለው😱😱😱😱😱😱😱 ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር non cafe mehon aychalem አሉን😔 ብቻ ባጠቃላይ አርሲ ዩኒቨርስቲ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ነው በቃ ያበደ ነውውው - ሶደሬ ቅርባችን ነው ናዝሬትማ መንካት ነው የቀረን ሸገርም አትርቅመ 2 :15 መንገድ ናት😂 ብቃ ይመቻቹ @amharictutorialclass @amharictutorialclass
Mar 03, 2021