ሠላም ሠዎች አባቴ በነርቭ እና ሥኳር በሽታ እየተሠቃየ ነው ነርቭ ደሞ ጆሮ ግንዱ ሥር ሥለሆነ አንገቱ በመደገፊያ ነው ያለው ኦፕራሥዮን ከሆነ ይሞታል ያልሄደበት ህክምና የለም መላ ሠውነቱን ነው ሚያመው ብዙ መታሻ ማሽኖች አሉት ግን ምንም መፍትሄ አጣ እሥኪ እንደው ለሠከንድ እንኳን ህመሙን የሚያሥታግሥለት ነገር ካለ እርዱኝ ማሽንም ቢሆን
Mar 02, 2021ለዛ ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሸክማችሁን በኔ ላይ ጣሉ ያለው በዚ ሰዓት ከሱ ዘንድ ካልሆነ መፍትሄ ከማንም አታገኚም ወደ ቸረች ሂጂ እና አገልጋዮች በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፅልዩልሻል የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ አባትሽ ይድናሉ:: አይዞሽ በርቺ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም!
Mar 02, 2021