ሰላም ሰላም ፡ ማራኪዬ ነኝ ። #4...✌ በመጀመሪያ እንኳን ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ ። የዛሬው መወያያ ርዕሳችን የሚሆነው ስለ አድዋ ይሆናል ። #1ኛ፦ አድዋ ለእናንተ ምንድነው ...❓ #2ኛ፦ አድዋ በአሁኑ በኛ ዘመን ቢሆን ምን ታደርጉ ነበር ...❓ #3ኛ፦ አድዋ በሀገራችን የድል ቀን በመሆኑ ሲከበር ይውላል ፤ ጣልያን ሀገርስ ምን አይነት ስሜት ላይ ሆነው ቀኑን የሚያሳልፉ ይመስላችኋል ...❓ #4ኛ፦ እኛ ኢትዮጵያዊያን በአሁኑ ጊዜ አድዋን የማክበር ሞራል አለን ብላችሁ ታስባላችሁ ...❓ ፈጣሪ ፍጥረታትን ሁሉ ይባርክ ፡ አሜን ።
Mar 02, 20211. Agere 2, eyew eyayenew ere manim yelem tilunalachu diro 1st edalachit. It norm i think 4, Ethio**an ager bilew yemawim eko zekitual.
Mar 02, 2021