እነ ጆዋር የረሃብ አድማ ለአንድ ወር በላይ ሆናቸው እየተባለ ነው። ማለት ምግብ 1 ወር ምን ሳይበላ ሰው መኖር ይችላል? Please እስኪ በዚህ ላይ የሆነውን ንገሩኝ
Mar 01, 2021የሰው ልጅ ምግብ መብላት ሲያቆም ሰውነቱ ውስጥ የተጠራቀመውን nutrient አውጥቶ መጠቀም ይጀምራል ከዛም ጡንቻዎችን መጠቀም ይጀምራል then after a while ምግብ ካላገኘ በዛው ያሸልባል። በፊት የነበሩ የረሃብ አድማዎች ላይ almost በ46 ቀን ውስጥ ምናምን የሞቱ ሰዎች አሉ። ለዛ የነጃ ሳክስ አይደለም
Mar 01, 2021