Anonymous
#music
አረ እስኪ ቅዱስ ያሬድ የተማረ ወይም የተማረ የሚያቅ ወይ ዘመድ ያለው ወይ ሁኔታውን የሚያቅሰው አገኛኙኝ በና በጣም መረጃ ፈልጋለው ሙዚቃ ለመማር ልወስን ስለሆነ ነው ቤተሰብ አይፈልግም ስለዚ በውሳኔዬ እርግጠኛ ለመሆን በደንብ ማወቅ ፈልጌ ነው plis plis plis🙏🙏🙏🙏
Mar 01, 20211 engagements
አረ እስኪ ቅዱስ ያሬድ የተማረ ወይም የተማረ የሚያቅ ወይ ዘመድ ያለው ወይ ሁኔታውን የሚያቅሰው አገኛኙኝ በና በጣም መረጃ ፈልጋለው ሙዚቃ ለመማር ልወስን ስለሆነ ነው ቤተሰብ አይፈልግም ስለዚ በውሳኔዬ እርግጠኛ ለመሆን በደንብ ማወቅ ፈልጌ ነው plis plis plis🙏🙏🙏🙏
Mar 01, 2021Fb lay hiwot yihenew blek search adrgna esuan anagrat
Mar 06, 2021