Anonymous
#entertainment
ቆይ ዘፋኞች አዲስ ዘፈን ሊለቁ ሲሉ የሚያሰሩት ፖስተር ግጥም ና ዜማ እከሌ አቀናባሪ እከሌ coming soon ብለው የሚያሰሩት ማለት ነው እንዴት ነው ሚሰራው በስልክ መስራት ከተቻለ plis app ንገሩኝ ወይ ላኩልኝ graphics designers
Mar 01, 202110 engagements
ቆይ ዘፋኞች አዲስ ዘፈን ሊለቁ ሲሉ የሚያሰሩት ፖስተር ግጥም ና ዜማ እከሌ አቀናባሪ እከሌ coming soon ብለው የሚያሰሩት ማለት ነው እንዴት ነው ሚሰራው በስልክ መስራት ከተቻለ plis app ንገሩኝ ወይ ላኩልኝ graphics designers
Mar 01, 2021yemiseraw be AI ena PS new kekefelk liseral echilalew am graphics designer
Mar 01, 2021Logo maker...✌️
Mar 01, 2021Adobe
Mar 01, 2021tnx
Mar 01, 2021Picsart
Mar 01, 2021Amharic font alew??
Mar 01, 2021