Anonymous
#society
ነገ ሚኒሊክ አደባባይ ፕሮግራም አለ እንዴ? ካለ ስንት ሰአት ነው የሚጀመረው?
Mar 01, 202114 engagements
ነገ ሚኒሊክ አደባባይ ፕሮግራም አለ እንዴ? ካለ ስንት ሰአት ነው የሚጀመረው?
Mar 01, 2021አዎ አለ ታቦት ወቶ አደባባይ ዞሮ ይገባል እዛው ሲዞር ፉከራ ሽለላ አለ ሰዓቱን ግን አላቅም ግን ሳስበው ጠዋት 2 ሰዓት አከባቢ ማታም የካቲት 23 12 ሰዐት ላይ የሰንበት ተማሪዎች የሚያቀርቡት ድራማ ተውኔት አለ በሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ ውስጥ ከቻልክ ብታየው ጥሩ ነው ተውኔቱን ሲለማመዱት አይቻለው ያበደ ነው ይሄን ነው የማቀው
Mar 01, 2021Ya
Mar 01, 2021አድዋ
Mar 01, 2021Awo
Mar 01, 2021Awo 3 seat jemro
Mar 01, 2021https://t.me/fanatelevision/32004
Mar 01, 2021Ynoral
Mar 01, 2021Yelem
Mar 01, 2021Lemn?😭
Mar 01, 2021