Hello ምእመናን😬 ..................... ድህነት ጉስቁልና ረሃብ ጦርነት ጥላቻ ክፋት ተንኮል...የሞሉባትን ሀገር እንዴት "እትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት" ብላችሁ ታምናላችሁ?😑
Feb 28, 2021ይቺ ማታለያ crap ነች። አንደኛ biblically ራሱ ኢትዮጵያ እንደተለየች ሚያሳይ ነገር የለም። እጆቿን ወደ እ/ር ከፍ ታረጋለች ማለት የተለየች ሃገር ናት ማለት አይደለም። ኢትዮጵያ በእግዚአብሄር ፊት ከቡልጋሪያ ከካዛኪስታን ከማይናማር ምናምን ተለይታ አትታይም። ይሄን ትርክት ትተን እኮ አርፈን ሰርተን ቢሆን ኖሮ የት በደረስን
Mar 01, 2021