ቤተሰብ ምከሩኝ እስኪ እድሜ ልኬን ተምሬ ማስተር thesis ውጤት ተበላሸ እና ደግሞ በዚህ ውጤት መምህር ሆኘ መቀጠል አልችልም ስለዚህ ምን ላድርግ???
Feb 27, 2021ምንአልባትም የአንተ የህይወት መሥመር ሌላ ይሆናልና መንገድህን በአንድ መሥመር ላይ አትጣለው ውድቀት የስኬት በር ነውና ተጠቀምበት ውስጥህን ፈትሸህ መንገድ ቀይር ወይም አካሄድህን አስተካክለው
Feb 27, 2021ቤተሰብ ምከሩኝ እስኪ እድሜ ልኬን ተምሬ ማስተር thesis ውጤት ተበላሸ እና ደግሞ በዚህ ውጤት መምህር ሆኘ መቀጠል አልችልም ስለዚህ ምን ላድርግ???
Feb 27, 2021ምንአልባትም የአንተ የህይወት መሥመር ሌላ ይሆናልና መንገድህን በአንድ መሥመር ላይ አትጣለው ውድቀት የስኬት በር ነውና ተጠቀምበት ውስጥህን ፈትሸህ መንገድ ቀይር ወይም አካሄድህን አስተካክለው
Feb 27, 2021አይዞህ ..የቻልከውን ጥረሃል አልሳካ ካለ ገደል ይግባ፡፡ ታውቃለህ ምንያህል life ጌም እንደሆነ አንዳንዴ ታሸንፋለህ አንዳንዴ ደግሞ ትሸነፋለህ፡፡ በዚህ ሁሉ ግን ፈጣሪህን አመስጋኝ ሁን ምክንያቱም አሁንም በደምብ ማሰብ ከቻልክ ጨዋታውን ለማሸነፍ እድል አለህ፡፡
Feb 27, 2021Astemrinet wd yehone sira aydelem ende?🙄
May 01, 2021Hulum eko beftari fekad nw yemihonw ... Esu yalalw khone mnm betarg mnm aysakalhme..mnalbatm eko ye hiwethne mnged eyastekakelelh yehonale leza fetarin amsgenw....
Feb 28, 2021Can't u retake the thesis? Make them redo your thesis. It might take 1 or 2 month, but safe
Feb 28, 2021Tesfa askorachochen atesma
Feb 27, 2021Learn your MSC or mastres. I mean if you could've opted to become a teacher,🤷♂ you might as well learn your second degree. Reason I said this is cause if you have an Msc, you can learn your PHD and be a professor.😉
Feb 27, 2021Ere bro yehe eko ke fetri yedresek teri nwu tolo belek raseken atfa enji fetarihin lmn tastebekawalek🙏
Feb 27, 2021