Anonymous
#education
አንድ ሰው አንዲት ፍየል በ 60 ብር ገዛት፤ ከዛ በ 70 ብር ሸጣት እንደገና ፍየሏን 80 ብር ገዛት አሁንም በ 90 ብር ሸጣት ሰውየው ስንት ብር አተረፈ?
Feb 27, 202119 engagements
አንድ ሰው አንዲት ፍየል በ 60 ብር ገዛት፤ ከዛ በ 70 ብር ሸጣት እንደገና ፍየሏን 80 ብር ገዛት አሁንም በ 90 ብር ሸጣት ሰውየው ስንት ብር አተረፈ?
Feb 27, 2021በ 60 ብር አይደለም ፍየል ልገዛ ድምፅዋን እራሱ አያሰሙክም ነጋዴዎቹ
Feb 27, 2021😂
Feb 27, 2021በ1900ዐ/ም የተጠየቀ ጥያቄ copy paste ታደርጋለህ በናትህ😒 ዋጋ 8,000 or 10,000 atadergm😂
Feb 27, 2021😂😂😂ereee🤣
Feb 27, 2021Mnm alaterfem
Feb 27, 2021ምንም አላተረፈም
Feb 27, 202110birr be 60 birr feyel gn aykebedem😅
Feb 27, 202120 newa
Feb 27, 202110
Mar 05, 2021Facebook question🤦♀🤦♀
Feb 27, 2021፳ ብር
Feb 27, 2021እኔ ምልህ እቺ ፍየል የት አካባቢ ነው የሸጣት?
Feb 27, 202120 ETB
Feb 27, 2021🔟 birr
Feb 28, 2021Ee venti newa
Feb 27, 202110😎
Feb 27, 202110 ብር?
Feb 27, 2021Ayzosh gelete
Feb 27, 202120br
Feb 27, 2021