ሰላም ሰላም ፡ ማራኪዬ ነኝ ። #3...✌ የዛሬው መወያያ ርዕሳችን የሚሆነው ነፃነት / freedom ይሆናል ። መነሻ ሀሳቤን ያደረኩት የሆነ ሰው "ስለኔ አይመለከታችሁም ...!" ሲል ሰምቼ ነው ። #1ኛ፦ የሰው ልጅ ነፃነት እስከ ምን ድረስ ነው ...? ፡ ማለቴ ፡ የማንም ሰው ተፅህኖ ሳያድርበት ሁሉንም ነገር ማድረግ ከፈለገ ማድረግ ይችላል ወይ ...? #2ኛ፦ ሌሎች ላይ ጥቃት ፣ ጉዳት ፣ ችግር ሳያስከትሉ በራሳቸው ላይ የሚፈልጉትን ማድረግ አይችሉም ወይ...? hint፦ ይሄንን ጥያቄ ከ gay, lesbians, እራስን ማጥፋት ፣ Illuminati, ሱስ ፣ ታሳቢ በማድረግ መልሱልኝ ...🤓 👉 ህግ ፣ ሀይማኖት ፣ ባህል ፣ ወዘተ ፣ በኛ ፍላጎት or ነፃ ፍቃድ ውስጥ ጣልቃ መግባት ግዴታ ነው ወይ ...❓ ፈጣሪ ፍጥረታትን ሁሉ ይባርክ ፡ አሜን ።
Feb 27, 2021Ante bakeh atazgen
Feb 27, 2021