Anonymous
#education
Help me guys‼️ የት/ት ማስረጃዎቼ በሙሉ ዶርም ትቼ ነበር የገባሁት then በCovid ምክንያት በዛው ጊቢ ተዘጋ...አሁን ስመለስ Document ማግኘት አልቻልኩም ጠፍቷል። አዲስ ለማውጣት በዙ ያስቸግራል? Processun የምታውቁ ካላቹ እርዱኝ please🙏
Feb 26, 202111 engagements
Help me guys‼️ የት/ት ማስረጃዎቼ በሙሉ ዶርም ትቼ ነበር የገባሁት then በCovid ምክንያት በዛው ጊቢ ተዘጋ...አሁን ስመለስ Document ማግኘት አልቻልኩም ጠፍቷል። አዲስ ለማውጣት በዙ ያስቸግራል? Processun የምታውቁ ካላቹ እርዱኝ please🙏
Feb 26, 2021If u lost your entrance exam paper and grade 10 matric papers go to 5 kilo NEAEA office u will finish with 2 days. And for grade 8 Addis abeba ትምህርት ቢሮ arround 6 kilo esun be 1 day yalkale and you need around 400 birr for 3 of them
Feb 26, 2021Tmrt minister hid ena be code yaskmetkachewu masrejawoch codun ngr masotat tchlaleh
Feb 26, 2021