Selam sewoch det nachihu zare bzu gize algebagn bilo yekere neger new emiteyikachihu ene Orthodox negn gn ke Christian wust Catholic , Protestant ALU gn basicly mndnew liyunetachew lemn abrew alhonum
Feb 25, 2021Basically there are 3 major christianity ideology 1,Orthodx christianity 2,Catholic christianity 3,Protestantism And this major kinds have there own different ideology 1,Orthodox christianity have 2 kinds -Orthodox tewahdo -Aurential orthodox 2,Catholic christianity have more than 10's its kind 3,Protestantism have more than 33000 of ideology እስከ 1054 እኤአ ድረስ አንድ የክርስትና እምነት ብቻ ሲኖር በ1054 ግን በፖለቲካዊና መሰል ሽኩቻዎች ምክኒያት ከስልጣን አልፎ የእምነት ልዩነት እንዲፈጠር ምክኒያት ሁኗል፡፡በዚህም ምክኒያት የአንዱ ቡድን ከክርስትናው ተገንጥሎ ወጣ ይህም እራሱን catholic የሚል ስያሜ በመስጠት የእራሱን የእምነት ተቋም መሰረተ፡፡orthodox Christianity ከ 1-1054 እኤአ የነበረውን የእምነት ስርአት ይዞ ሲቀጥል Catholic Christianity ደግሞ ከነበረው ስርአት ግማሹን ይዞ የቀረውን ትቶ ሌለም አዲስ ስርአትን ይዞ በ 1054 አን ብሎ ጀመረ፡፡orthodox Christianity ከ1-1054 ከዛም አሁን እስካለንበት ጊዜ ድረስ ማሻሻያ ሳያደርግ እንዳለ ቀጥሏል፡፡catholic Christianity ደግሞ በየጊዜው የተለያዪ ማሻሻያዎችን እያደረገ ከዚህ ደርሷል፡፡ሶስተኛው protestantism የተባለው ideology ደግሞ በ1521እኤአ ማርቲን ሉተር በተባለ የካቶሊክ ቄስ የተመሰረተ ሲሆን ካቶሊክን በመቃወም ከካቶሊክ እምነት ተገንጥሎ በመውጣት አዲስ ለመሰረተው እምነት protestant(ተቃዋሚ) የሚል ስያሜ በመስጠት የራሱን አምነት መስርቷል፡፡ በሶስቱ የእምነት ተቋማት መካከል ያለው ልዩነት ደግም Orthodox Christianity ሚስጥራተ ቤተክርስቲያንን በሙሉ ይቀበላል፡፡ለምሳሌ፡ -ምስጢረ ሥላሤን -ምስጢረ ሥጋዌን -ምስጢረ ጥምቀትን -ምስጢረ ቀንዲልንን -ምስጢረ ቁርባንን -ምስጢረ ትንሳኤ ሙታንን -ምስጢረ ሜሮንን እንዲሁም -የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነትና ፈራጅነት -የድንግል ማርያምን ክብርና አማላጅነት እንዲሁም ፍፁም ንፅህናና ዘላለማዊ ድንግልና -የመላእክትን ክብርና አማላጅነት -የቅዱሳንን ክብርና አማላጅነት -የታቦትን ክብር -የቤተክርስቲያንን ክብር -የቅዱሳት ስዕላት ክብር እና የመሳሰሉትን ብዙና ጥልቅ ነገሮችን በውስጡ ይዟል፡፡ Catholic christianity ደግሞ በ 1054 ሲገነጠሉ -ጥምቀትን -ክህነትን -ትንሳኤ ሙታንን እንዲሁም -ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው -ቅዱስ ቁርባን አያስፈልግም -ድንግል ማርያም አታማልድም እንዲሁም ወደሰማይ አላረገችም -መላዕክት ክብር አይገባቸውም -ቅዱሳን ክበር አይገባቸውም -ፆም አያስፈልግም እነዚህንና ሌሎች የመሳሰሉ ነገሮችን ይዞ የተነሳ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ግን ብዙ ማሻሻያዎችን አድርጎ አሁን ካለበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ከማሻሻያዎቹ ውስጥ -በ18ኛው Century የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የድንግል ማርያምን አማላጅነትና ክብር አምነው ተቀብለዋል ከዛ ወዲህ እንደ orthodox እምነት ተከታዮች ባይሆንም ግን ለድንግል ማርያም ትልቅ ክብር አላቸው፡፡ -በ1930 ደግም የድንግል ማርያምን ትንሳኤና እርገት አምነው ተቀብለው እንደ ክርስቶስ ትንሳኤ ሁሉ የድንግል ማርያምን ትንሳኤና እርገትን በታላቅ ድምቀት ያከብራሉ፡፡ -በከፊል ፆምን መፆምና የመሳስሰሉት ይጠቀሳሉ፡፡ ሶስተኛው protestantism ሲሆን ከ 33000 በላይ አይነቶች ሲኖሩት ይሄ ነው ብሎ ለመለየት እጅግ አስቸጋሪ ነወ፡፡በአብዛኛው ግን ምንም አይነት ህግጋትንና ምስጢራት የማይቀበሉ ሲሆን ኢየሱስን በመቀበል ብቻ ዘላለማዊ ድህነት ይገኛል ብለው ያምናኑ፡፡
Feb 25, 2021