ሰላም ሰላም ፡ ማራኪዬ ነኝ ። #2...✌ የዛሬው መወያያ ርዕሳችን የሚሆነው የብልግና ነገሮች የሚለው ይሆናል ። መነሻ ሀሳቤን ያደረኩት "ትርጉም በስለሺን" ይሆናል ። Spartacus የሚለውን የ Hollywood film በትርጉም እያየሁ እያለ በመሀል "#fuck" ብለው ሲሰዳደቡ ተርጓሚው "#ደደብ" ብሎ ተረጎመው ። እንደዛ መተርጎሙ ከባህል አንፃር ነው እንበል ። ከዛን ግን የገረመኝ ሰዎቹ #fuck ሲደራረጉ በግልጽ ያሳያል ። ታድያ ምኑ ጋር ነው የሱ #fuck'ን #ደደብ ብሎ የመተርጎም ጥቅም ...❓ #1ኛ፦ የብልግና ነገሮችንና የወሲብ አካላትን ቃል በቃል መጠቀም ስህተት ወይም ሀጥያት ነው ...? ፣ ያሳፍራል ...❓ #2ኛ፦ የማንጠቀምባቸውስ ከሆነ ስም ማውጣቱ መጀመሪያውኑ ለምን አስፈለገ ...❓ #3ኛ፦ በ English ቋንቋ ስንጠቀም (sex, dick, pussy) normal የሚመስለን ፤ ነገር ግን በኛ ቋንቋ (መባዳት ፣ ቂንጥር ፣ ወሸላ ፣ ቂጥ) ሲሆን የሚያሳፍር የሚሆነው ለምንድነው ...❓ #4ኛ፦ ከአንዳንድ ደራሲያን ውጪ መድረክ ላይ ፣ tv ላይ ፣ በወሬ መሃል እነዚህን ቃላት መጠቀም ምንድነው ክፋቱ ...❓ ፈጣሪ ፍጥረታትን ሁሉ ይባርክ ፡ አሜን ።
Feb 25, 2021First of all why did u watch spartacus its sin eko😐
Feb 25, 2021