Anonymous
#politics
የዘንድሮ ምርጫ በሰላም የሚያልፍ ይመስላችኋል? አይ የምትሉ ከሆን ሀሳባችሁን ትንሽ ዘርዘር አድርጉ አዎ የምትሉም እንደዛው
Feb 23, 202139 engagements
የዘንድሮ ምርጫ በሰላም የሚያልፍ ይመስላችኋል? አይ የምትሉ ከሆን ሀሳባችሁን ትንሽ ዘርዘር አድርጉ አዎ የምትሉም እንደዛው
Feb 23, 2021Hizbu selam yihun enji lemn 100% pp ashenefe bibal rasu aymeleketegnm period!
Feb 23, 2021እንደ እኔ በ አንበሳ 🚌 ሚያልፍ ይመስለኛል🙄
Feb 23, 2021U made my night and next day😂😂😂😂😂😂😂
Feb 23, 2021ዘንድሮ እኮ ምርጫ ቢኖርም ባይኖርም ሰላም የለንም
Feb 23, 202112toch memret slemichelu I don't think so 😂
Feb 23, 2021How? Am in jail.
Feb 24, 2021አይ እሺ ምርጫው በሰላም ራሱ ቢጠናቀቅ ውጤት ላይ እኮ ረብሻ መኖሩ አይቀርም. ...
Feb 23, 2021Demelew esun fetari nw miyakew
Feb 23, 2021What election
Feb 23, 2021Fetari yawkal...🙏
Feb 23, 2021ችግሩ እኮ በምርጫ ወቅት ሳይሆን ውጤት አምና የመቀበልና ያለመቀበል ላይ ነው
Feb 23, 2021