Anonymous
#entertainment
Okay Guys ቅድም በሰበሰብኩት comments መሰረት አብዛኞቻቹ ሀሳቡን ወዳቹታል plus ደሞ ስሙ እንዲቀየር ባላቹት መሰረት "Anonymous show" እንዲባል ቦርዱ ወስኑአል😜😜😜......... so አሁን Answer መስጫ ላይ መጀመሪያ እንዲቀርብ ምፈልጉትን ሰው ፃፉ ብዙ rep የተሰጠው ሰው እንግዳችን ይሆናል። NB: የተፃፈ ስም ደግማቹ አትፃፉ።
Feb 22, 2021178 engagements