ለምንድን ነው ግን ሁላችንም የቤተሰቦቻችንን ሀይማኖት ያለ ምንም ማንገራገር የወረስነው... . አብዛኞቻችን አሳማኝ ምክንያት ራሱ የለንም Lets wide our view.
Feb 22, 2021አዎ አሳማኝ ምክንያት ሚሰጥክ የጠፋው አብዛኛው ሃይማኖቱን ለስም ነው የወረሰው እንጂ ለመኖር ህይወቱ ሊያረገው አይደለም። የእንትን ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ይላሉ እንጂ at least መጽሃፍ ቅዱስን አያነቡም በአብዛኛው (in the case of christianity)
Feb 22, 2021