በጣም ስለገረመኝ ነው የፊታውራሪ ገበየሁ .... ለምንድነው የአባቱን ስም የማይፅፉት በቃ መካድ አይቻልም የኦሮሞ ነው GURMU ነዉ ታሪክ መቀማት አይቻልም "ገበየሁ ጉርሙ" ነዉ በቃ ሁሌ ስሙን ሲፅፍ አንድም ቀን የአባቱን ፅፈዉ አያዉቁም.
Feb 21, 2021ምን እሱ ብቻ even በላይ ዘለቀ ራሱ የቅድመ አያቱ ስም የኦሮምኛ ቃል እንደሆነ ሲታወቅ አይደል እንዴ "የበላይ ዘር ነኝ የዛ ሳተናው" ማለት የቀረው
Feb 22, 2021