Guys and neger liteykachu eski Metshaf kidus lay ke tifat wuha buhala yekerut noah ena betesebochu nachewa adel tadia hulachinim ye noah zemedoch nen malet new siketl endeza kehone lemin yetelelyaye zer noren malete tikur ena nech silalgebagn new
Feb 21, 2021ኖኅ ሦስት ልጆች አሉት። ሴም፣ ካም እና ያፌት። መጽሐፈ ኩፋሌ እንደሚለውም፥ በዛሬው ቋንቋ ምዕራብ እስያ እና አውሮጳ ደረሰው፣ ለካም ደሞ የዛሬይቱ አፍሪካ እና እንዳንድ ደቡባዊ የአለም ዳርቻዎች፣ እንዲሁም ምስራቅ እስያ እና አሜሪካ ደሞ ለያፌት ተስጠ። መልካቸው የተለዋወጠው ግን Environmental effect ነው። ማለትም ጸሐይ ጨረር ለመከላከል የሚረዳው Melanin pigment የሰውን መልክ እና ጸጉር ስለሚያጠቊር አፍሪካም ደሞ ጸሐይ ጨረር ቀጥታ ስለሚያጠቃት ይህንን pigment develop ያደርጋሉ። ከዚህ በተጨማሪ ብርዱ፣ቁሩ፣አትሞስፌሩ፣...እና የመሳሰሉት የሰውነታችን አካላት መለወጥ ላይ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ።
Feb 21, 2021