Anonymous
#education
እህቴ ሳይካትሪስት መሆን ትፈልጋለች እና ምንድነው መማር ያለባት ትምህርቱ ሚሰጥበት ቦታስ የት የት አለ የምታውቁ ካላችሁ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
Feb 18, 20214 engagements
እህቴ ሳይካትሪስት መሆን ትፈልጋለች እና ምንድነው መማር ያለባት ትምህርቱ ሚሰጥበት ቦታስ የት የት አለ የምታውቁ ካላችሁ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
Feb 18, 2021She should join medicine n she specializes in Psychiatry..... 9 yrs minimum.
Feb 19, 2021😁 9 year?
Feb 19, 20211) Psychiatry በዲግሪ ደረጃ 4 አመት . 2) በሜድሲን ተምራ በሳይኪያትሪ ስፔሻላይዝ ማድረግም ትችላለች 😎
Feb 19, 2021University or collage Department፦psychiatrist
Feb 19, 2021