ጋይስ ምን መሰላቹ አንድ በጣም ምወዳት ልጅ አለች እሷ እኔን ምታየኝ ጀስት እንደፍሬንድ ብራዘርሊ ምናምን ነገር ነው ሌላ ልጅ ደግሞ እወድሀለው ምናምን አለችኝ እና ለሞራሏ ብዬ እኔም እወድሻለው አልኳት ከዛ ይህች ልጅ የሌለ የወደድኳት መስሏት አመረረች ማለት በቃ ስናወራ ታለቅሳለች ምናምን ኬዝ በቃ እኔ ግን ምወደው ያቺን ነው አብረን እያወራን ምናምን ሀሳቤ ያቺ ልጅ ጋር ነው እና ምን ላርግ ጨንቆኝ ነው
Feb 18, 2021Le moralua mebale neger yelem cherashe moraluan nw yeseberkuw so tell her the truth
Feb 18, 2021