Anonymous
#health
ለከንፈር መቅላት መፍትሄ የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ 😰
Feb 17, 202110 engagements
ለከንፈር መቅላት መፍትሄ የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ 😰
Feb 17, 2021አሪፍ አደለ እንዴ ቀይ ከንፈር😳
Feb 18, 2021ፀሀይ ላይ መሆን አታብዛ! ብዙ ጊዜ sun radiation ነው እንደዛ የሚያደርገው ! አትነካካ አትላጠው ። ከበዛብህ ደግሞ ሀኪም ቤት ታየው የቆዳ ስፔሻሊስቶች ካልሆኑ ግን ሌሎቹ የሚያውቁ አይመስለኝም ።
Feb 18, 2021Achisbet
Feb 18, 2021Males' Chapstick
Feb 18, 2021Gira gebtogal.... endikelalh kefelek toothpaste tekebaw Enditekur kefelek demo achisbet🤷♂
Feb 18, 2021ቀይ ስር
Feb 18, 2021