Anonymous
#education
Anybody know how to learn ge'ez language?thanks in advance
Feb 16, 20216 engagements
Anybody know how to learn ge'ez language?thanks in advance
Feb 16, 2021ዘጠኙ ፊደላት ባማርኛ እንደዚኽ ይጣፉ /በትረወርቅ ወልደሐና/ (ሀ ፣ ሐ ፣ ኀ ፣ ሠ ፣ ሰ ፣ አ ፣ ዐ ፣ ጸ ፣ ፀ) ስሕተቱ . . . . . . . . . . ትክክለኛው አጻጻፍ ሕብረት ባንክ ➜ ኅብረት ባንክ አፀደ ህፃናት ➜ ዐጸደ ሕፃናት ባህር ዳር ➜ ባሕር ዳር ስጋ ቤት ➜ ሥጋ ቤት ንፁህ ➜ ንጹሕ የፆም ምግብ ➜ የጾም ምግብ እንጨት ቤት ➜ ዕንጨት ቤት ሰናይት ግሮሰሪ ➜ ሠናይት ግሮሰሪ አሰሪና ሰራተኛ ➜ አሠሪና ሠራተኛ ህትመት ቤት ➜ ኅትመት ቤት የሠው ኃይል ➜ የሰው ኀይል ብሩክ የገበያ ማዕከል ➜ ቡሩክ የገበያ ማእከል ፅህፈት ቤት ➜ ጽሕፈት ቤት መኮንን ➜ መኰንን የወጣቶች ማህበር ➜ የወጣቶች ማኅበር ሠላም ባልትና ➜ ሰላም ባልትና አፅናፍ ➜ አጽናፍ ባሕል ➜ ባህል መንፈሣዊ ➜ መንፈሳዊ እየሩሳሌም ➜ ኢየሩሳሌም መሠረተ ግእዝ - Meserete Ge'ez https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g @MesereteGeez @MesereteGeez
Feb 17, 2021https://t.me/c/1409782643/3992
Feb 17, 2021There is no account😐
Feb 17, 2021